ከየኔፔይ ጋር ይስሩ

ድረገጽዎን ወይም የሞባይል አፕዎን ከየኔፔይ ጋር በማገናኘት ክፍያ መቀበል ይጀምሩ
ለዴቨሎፐሮች ያሉ ጥቅሞች

ከየኔፔይ ጋር ይገናኙና የተለያዩ አማራጮችን ያግኙ

ማብራሪያዎችና ማሳያዎች

የማብራሪያ ድረገጻችን ከየኔፔይ ጋር እንዴት መገናኘት እንደሚችሉ የሚያሳዩ ገለፃዎችንና ምሳሌዎችን ይዟል:: የእርስዎን ጥያቄዎች የሚያስተናግዱ ስልኮችና ኢሜይሎችም አዘጋጅተናል::

የኮድ ምሳሌዎች

የማብራሪያ ድረገጻችን ላይ በተለያዩ የዴቨሎፕመንት ቋንቋዎች የተጻፉ እንዴት ከየኔፔይ ጋር መገናኘት እንደሚችሉ የሚያሳዩ ምሳሌዎችን ያገኛሉ::

የመሞከሪያ ድረገጽ

ከየኔፔይ ጋር ያገናኙበትን መንገድ ለመሞክር የሚያስችልዎ ድረገጽ አዘጋጅተናል:: እዚህ ላይ ከሞከሩ በኋላ ወደደንበኞችዎ መድረስ ይችላሉ::

ለመገጠም የተዘጋጁ ማገናኛዎች

የርስዎ ድረገጽ የሾፒንግ ካርት የሚጠቀም ከሆነ ቀድሞ ከተዘጋጁ ማገናኛዎች ውስጥ በመምረጥ በቀላሉ በየኔፔይ ክፍያዎችን መቀበል መጀመር ይችላሉ:: ያሉት ላይም በመጨመር ሊረዱን ይችላሉ::

repositories

Open-source sample codes to help you

Visit our Github page and navigate through the available SDKs and Plugins to help you integrate your applications and start accepting payments instantly. We believe in collaboration so contribute on our repos and help us grow.

Go to GitHub
testing playground

Sandbox Environment to test your integration freely

Our dedicated sandbox environment let's you create testing accounts and make dummy transactions to see if your integration is working as expected. Once satisfied, move to production seamlessly.

Go to Sandbox