ቢዝነስዎን ያዘምኑ

የኔፔይ ቢዝነስዎን በቀላሉ ስለክፍያ መቀበል ሳያስቡ እንዲያሳድጉ ይረዳዎታል
እነዚህን ያግኙ

የኔፔይን ይምረጡና ሃሳብዎን ያቅልሉ

በኢንተርኔት ይሽጡ

ቢዝነስዎን ወደኢንተርኔት በመውሰድ ክፍያዎችን ዘመናዊ በሆነ መልኩ በቀላሉ በየኔፔይ ይቀበሉ::

የተለያዩ ባንኮችን ይቀበሉ

የኔፔይን ሲጠቀሙ ደንበኞችዎ ክፍያዎችን በተለያዩ ባንኮች በኩል መክፈል ይችላሉ::

አድካሚ ክፍያዎችን ያቅልሉ

የኔፔይን በመጠቀም ለሰራተኞችዎ ክፍያዎችን በቀላሉ ይክፈሉ

ክፍያዎችዎን ይከታተሉ

ክፍያዎችዎ ያሉበትን ደረጃ በመከታተል የተሟላ መረጃ ያግኙ

ጥቅሞች

በየኔፔይ ክፍያዎችን መቀበል ይጀምሩና

ብዙ የሞባይል ዋሌት አማራጮች

ደንበኞችዎ ካሉት ብዙ የዋሌት አማራጮች በመጠቀም በቀላሉ ሊከፍሉዎት ይችላሉ::

ፈጣን የክፍያ መጠናቀቂያ ማስታወቂያ

ደንበኛዎ ከፍሎ እንደጨረሰ ፈጣን የክፍያ መጠናቀቂያ ማስታወቂያ እንልክልዎታለን::

አስተማማኝና ከእርስዎ ጋር የሚያድግ

የኔፔይ አስተማማኝና ከእርስዎ ጋር አብሮ የሚያድግ ክፍያ መቀበያ አማራጭ ነው::

ዝግጁ የደንበኞች ማዕከል

ከእኛ ጋር ሲሰሩ ሊያጋጥምዎት የሚችለውን ችግሮች ለመፍታት ዝግጁ የሆነ ቡድን ይዘናል::
በፍጥነት ይጀምሩ

ክፍያዎችን በዘመናዊና ቀላል መንገድ መቀበል ይጀምሩ

1በነፃ ይመዝገቡ

መጀመሪያ ይመዝገቡና የሻጭ አካውንትዎን ያዘጋጁ:: ቀላልና በደቂቃ ውስጥ መጨረስ ይችላሉ::

2ከየኔፔይ ጋር ያገናኙ

ከዛ የእርስዎን አፕሊኬሽን ወይም ዌብሳይት ከየኔፔይ ጋር በቀላሉ ያገናኙ::

3መጠቀም ይጀምሩ

ጨርሰዋል! የየኔፔይን ሙሉ ጥቅሞች በአዲሱ አካውንትዎ ያገኛሉ::
ያልተወሳሰበ ክፍያ

ያልተወሳሰበና ተመጣጣኝ ክፍያ

ከደንበኛዎ ክፍያ ሲቀበሉ ብቻ የሚከፍሉበት:: ሌላ ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ የማይጠየቁበት::

3%

+ 0.67 ብር በክፍያ
እስከ 0.3% ድረስ የሚወርድ ቅናሽ አዘጋጅተናል::

0%

የአገልግሎት ክፍያ

ለአጭር ጊዜ
በቀላሉ ክፍያ ይቀበሉ

ብዙ የክፍያ መቀበያ አማራጮች

ኦንላይን ይሸጣሉ? ሱቅ አለዎት? አገልግሎቶች ይሰጣሉ? የሞባይል አፕሊኬሽን አለዎት? ለሁሉም የሚሆን አማራጭ ይዘናል:: የኔፔይ ብዙ የክፍያ መቀበያ መንገዶችን በማመቻቸቱ ብዙ ሳይጨኔቁ በቀላሉ ከደንበኞችዎ ክፍያዎችን ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ መቀበል ይችላሉ::

Get it on Google Play